የሀዲያ ህዝብ ለብዙ መቶዎች አመታት ራሱን በራሱ እያስተዳደረ፣ ከሌሎች ህዝቦችና አገሮች ጋር ግንኙነቶችን ሲያደርግ የኖረ፣ በባህሉና ቋንቋው ኩሩ የሆነ ህዝብ ነው። ነገር ግን የሀዲያ ህዝብ በታሪክ አጋጣሚ በሀይል ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብቱን ተነጥቆ ቆይቷል። ቋንቋ፣ ሀይማኖትና ባህሉን እንዲተውም ከባድ ጫና ተደርጎበት ለዛሬ ደርሷል። እነዚህን መብቶች መልሶ ለመጠቀምም በተለያዩ ጊዜዎች ጦርነቶችና […]
This is another installment of Hadiya Journey’s continued documentation of the earliest resistance the oppressive ruling party of Ethiopia, EPRDF, faced in the country. The Hadiya people were alone at the time in opposing and wining against EPRDF at the time and paying the price for their unyielding peaceful democratic […]
We estimate that the Hadiya’s Fandaanano, the traditional socio-religious system shares over 90% of its features with Waaqeffanna of the Oromo. Irreechaa is a part of Waaqeffanna socio-religious system and the overall Oromo culture. Curios as to how similar Irreechaa and Fandaanano are? You can start by reading my review […]
ይህም የመንግስትን የራሱን የ2007( እ.አ.አ.) የህዝብ ቆጠራ ብቻ በመጠቀም ነዉ። ይህ chart ለማሳየት የሚሞክረዉ በኢትዮዽያ ትልልቆቹን ብሄሮች የህዝብ ቁጥር በ% ስዕል ነዉ። ሰብዓዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ራስን በራስ ማስተዳደር መብት የሚወሰነዉ በማንኛዉም ሀገር በህዝብ ብዛት መሆን የለበትም። ቻርቱ እንደሚየሳየዉ የሀዲያ የህዝብ ብዛት ቶፕ ቴን (top ten) ዉስጥ ከመሆንም አልፎ በ 8ኛነት ይታያል። […]
ሰለ ደቡባዊ የኢትዮዽያ ቀጠናም ሆነ ሰለ ሀድያ ዞን ሰሞኑን በሚዲያዎች በስፋት የሚሰራጩትን ዘገባዎች ስንከታተል ቆይተናል። በቅድሚያ በሲዳማ ዉስጥ ስለጠፋዉ ህይወትና ሰለተጎዱ ዎገኖቻችን ጥልቅ ሀዘናችንን እንገልፃለን። በኛ እምነት ይህን ክስተት በቅድሚያ መከላከል ይቻል ነበር። የተከሰቱትን ነገሮች በዚህ ጽሁፋ አንዘረዝርም። ትኩረረታችንን በሀዲያ ዞን በኋላ ስለተፈጸሙ ነገሮችና ተያያዥ ጉዳዮች ለይ ለማድረግ እንሞክራለን። ከዘገባዎቹና […]
የሀዲያ ሕዝብ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 39 እና 47 በሚደነግገው መሰረት ሀዲያ በክልልነት እንዲደረጅ ለረጅም አመታት በተደጋጋሚ የተጠየቀውን መሰረት በማድረግ የሀድያ ዞን ምክር ቤት በህዳር ወር 2011 ዓ/ም ባካሄደው አራተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ሀዲያ በክልልነት እንዲደረጅ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ የሀዲያ ዞን መስተዳድር ጽ/ቤትም ሀዲያ በክልልነት […]
May 14, Hadiya Martyrs Day for Democracy | ግንቦት 06 ሀዲያ የዴሞክራሲ ሰመዕታት ቀን In commemoration of May 14, Hadiya Martyrs Day for Democracy we present to you below Kjetil Tronvoll’s 2001 article in Journal of Modern African Studies . We are grateful to the author and the sponsoring institution, […]
I have been made aware of this good opportunity. A source close to OSA contacted me to see if scholars and experts from Hadiya and related peoples can submit papers. It is a very interesting platform to bring forth good work to a receptive audience. The link below has more […]
ትዉልድ የማይሳዉ ሥራ ነዉ። ግን ገና ምኑን ኣይተን ያሰኛል። ምክንያቱም ገና መካተት ያለባቸዉ ሌላ ሀዲያ መህበረሰቦች በየቦታዉ አሉና። መጀመሪያ ይህን ሥራ በቪድዮ ለመሥራት ስፖንሰር ያስፈልገዋል።
Click here to read the English version of this article. ወር ሙሉ የሚከበረዉ ያሆዴ መስቀላ አንዷን ቀን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የመስቀል ቀን ጋር መጋራቱ የመገጣጠም ጉዳይ ነው። የያሆዴ መስቀላን በዓል ከኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ እምነት በሆነው የክርስቶስ መስቀል ግኝት ጋር የማያያዙ ዝንባሌ ኢትዮጲያ ውስጥ በስፋት ይስተዋላል፡፡ ይህ በሀዲያ እና በሌሎች […]
የመጽሓፍ ቅዱስና የቲዮሎጂ ጠቢብ Rich Hansen (ርች ሀንሰን) አዲስ አበባ ባለዉ Ethiopian Graduate School of Theology (EGST) እኣአ ከ 2010 እስከ 2014 አስተምረዋል። ይህ ጽሑፋቸዉ የኢትዮዽያ እቫንጄልካል ዓለማዊና መንፈሳዊ ብለዉ የሚከፋፍሉት አስተምሮ ራሱ ስዉር ኃጥኣትን የወለደ መሆኑን መጽሓፍ ቅዱሳዊ ትንታኔ ይሰጣል። ጽሑፏን ወደ እኛ ያደረሱትን የሃዲያ ባለዉለታ እቫንጄሊስት ስተፋን ሪተርን […]