Hadiya Resources

47 posts

Hadiya Flag on Wide Leaf Background

ኢ-ህገ መንግስታዊ ትናንሽ የደቡብ ክልሎች የፈራሹ ደቡብ ክልል ችግሮች ሁሉ ያሉባቸዉ እንደሚሆኑ እርግጠኞች ነን። ይህን መካድ ጉልቻ ቢለወጥ ወጥ ይጣፍጣል እንደማለት ነዉ።

ስለ ሀዲያ ክልልነት ጥያቄ ወቅታዊ ሁኔታ በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ የሀዲያ ተወላጆች የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ የሀዲያ ዞን ምክር ቤት የሀዲያን ክልል ለማቋቋም በሙሉ ድምጽ የወሰነበት ታሪካዊ ውሳኔ እነሆ አራተኛ ዓመቱን አስቆጥሯል። ሰሞኑን የሀዲያ ብሔር ሽማግሌዎች የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የማስታወሻ ሀውልት በበህላዊ ምረቃ ሥነስርዓት በከፈቱበት አጋጣሚ ሀዲያ ራሱን ችሎ በክልል […]