Hadiya Resistance to EPRDF
A Short History of the Nation of Hadiya and its People’s Struggles for Political Self-determination
ስለ ሀዲያ ክልልነት ጥያቄ ወቅታዊ ሁኔታ በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ የሀዲያ ተወላጆች የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ የሀዲያ ዞን ምክር ቤት የሀዲያን ክልል ለማቋቋም በሙሉ ድምጽ የወሰነበት ታሪካዊ ውሳኔ እነሆ አራተኛ ዓመቱን አስቆጥሯል። ሰሞኑን የሀዲያ ብሔር ሽማግሌዎች የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የማስታወሻ ሀውልት በበህላዊ ምረቃ ሥነስርዓት በከፈቱበት አጋጣሚ ሀዲያ ራሱን ችሎ በክልል […]
የሀዲያ ህዝብ ለብዙ መቶዎች አመታት ራሱን በራሱ እያስተዳደረ፣ ከሌሎች ህዝቦችና አገሮች ጋር ግንኙነቶችን ሲያደርግ የኖረ፣ በባህሉና ቋንቋው ኩሩ የሆነ ህዝብ ነው። ነገር ግን የሀዲያ ህዝብ በታሪክ አጋጣሚ በሀይል ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብቱን ተነጥቆ ቆይቷል። ቋንቋ፣ ሀይማኖትና ባህሉን እንዲተውም ከባድ ጫና ተደርጎበት ለዛሬ ደርሷል። እነዚህን መብቶች መልሶ ለመጠቀምም በተለያዩ ጊዜዎች ጦርነቶችና […]
This is another installment of Hadiya Journey’s continued documentation of the earliest resistance the oppressive ruling party of Ethiopia, EPRDF, faced in the country. The Hadiya people were alone at the time in opposing and wining against EPRDF at the time and paying the price for their unyielding peaceful democratic […]