Hadiya Diaspora
A Short History of the Nation of Hadiya and its People’s Struggles for Political Self-determination
ስለ ሀዲያ ክልልነት ጥያቄ ወቅታዊ ሁኔታ በሰሜን አሜሪካ ከሚገኙ የሀዲያ ተወላጆች የተሰጠ ወቅታዊ የአቋም መግለጫ የሀዲያ ዞን ምክር ቤት የሀዲያን ክልል ለማቋቋም በሙሉ ድምጽ የወሰነበት ታሪካዊ ውሳኔ እነሆ አራተኛ ዓመቱን አስቆጥሯል። ሰሞኑን የሀዲያ ብሔር ሽማግሌዎች የጀግናው ኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ የማስታወሻ ሀውልት በበህላዊ ምረቃ ሥነስርዓት በከፈቱበት አጋጣሚ ሀዲያ ራሱን ችሎ በክልል […]
የሀዲያ ብሔር በመካከለኛው ኢትዮጵያ ጠንካራ የሀዲያ ስርወ መንግስት መስርቶ ለብዙ መቶዎች አመታት ራሱን በራሱ ሲያስተዳድር የኖረ፣ የራሱ ግዛት የነበረው፣ የዜይላ ወደብ ፌዴሬሽን አባል የነበረና የታወቀ የውጪ ንግድ ግንኙነት የነበረው፣ በማንነቱ፣ በባህሉና በቋንቋው ኩሩ የሆነ ብሔር ነው። ሀዲያ የዳበረ የአስተዳዳር ስርአትና ባህል ያለው እና ከሌሎች ህዝቦችና አገሮች ጋር ግንኙነቶችን ሲያደርግ የቆየ […]
Announcing Convention of Ethiopian Multinational Federalist Forces (EMFF) February 8 – 9, 2020 Atlanta GA. Background The Organizing Committee of Ethiopian Multinational Federalist Forces announces a convention to be held in Atlanta to discuss the upcoming national elections and the future of the country. The convention will be a gathering […]
የሀዲያ ህዝብ ለብዙ መቶዎች አመታት ራሱን በራሱ እያስተዳደረ፣ ከሌሎች ህዝቦችና አገሮች ጋር ግንኙነቶችን ሲያደርግ የኖረ፣ በባህሉና ቋንቋው ኩሩ የሆነ ህዝብ ነው። ነገር ግን የሀዲያ ህዝብ በታሪክ አጋጣሚ በሀይል ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብቱን ተነጥቆ ቆይቷል። ቋንቋ፣ ሀይማኖትና ባህሉን እንዲተውም ከባድ ጫና ተደርጎበት ለዛሬ ደርሷል። እነዚህን መብቶች መልሶ ለመጠቀምም በተለያዩ ጊዜዎች ጦርነቶችና […]
ሰለ ደቡባዊ የኢትዮዽያ ቀጠናም ሆነ ሰለ ሀድያ ዞን ሰሞኑን በሚዲያዎች በስፋት የሚሰራጩትን ዘገባዎች ስንከታተል ቆይተናል። በቅድሚያ በሲዳማ ዉስጥ ስለጠፋዉ ህይወትና ሰለተጎዱ ዎገኖቻችን ጥልቅ ሀዘናችንን እንገልፃለን። በኛ እምነት ይህን ክስተት በቅድሚያ መከላከል ይቻል ነበር። የተከሰቱትን ነገሮች በዚህ ጽሁፋ አንዘረዝርም። ትኩረረታችንን በሀዲያ ዞን በኋላ ስለተፈጸሙ ነገሮችና ተያያዥ ጉዳዮች ለይ ለማድረግ እንሞክራለን። ከዘገባዎቹና […]
የሀዲያ ሕዝብ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 39 እና 47 በሚደነግገው መሰረት ሀዲያ በክልልነት እንዲደረጅ ለረጅም አመታት በተደጋጋሚ የተጠየቀውን መሰረት በማድረግ የሀድያ ዞን ምክር ቤት በህዳር ወር 2011 ዓ/ም ባካሄደው አራተኛ ዙር አምስተኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ ሀዲያ በክልልነት እንዲደረጅ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ የሀዲያ ዞን መስተዳድር ጽ/ቤትም ሀዲያ በክልልነት […]